መተት እና ድግምት የሚባሉ ነገሮች የት ነው ሄጄ መማር የምችለው ? እና ሴቶችስ መማር ይችላሉ ? ያው እሾህን በእሾህ ስለሆነ..ተባበሩኝ የምታውቁ
Oct 01, 2024እኔ ልምከርሽ ከሰይጣን ምንም ምታገኚው አንዳች ነገር የለም ክፉውን በክፉ ለመመለስ አትሞክሪ መተት በመተት ሳይሆን በፀበል በፀሎት በፆም ነው ምታሸንፊው ሲጀመር እንዴት እንደሚሰራ እና አንቺ ላይ ምን እንደሚያመጣ ብታውቂ በእውነት አትሞክሪውም ለማንኛውም በእምነትሽ ፅኚ እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር እህቴ
Oct 01, 2024