ሰላም እንዴት ናችሁ አስታወሳችሁኝ ይሄንን ጥያቄ የጠየኳችሁ ልጅ ነኝ እናም ከጠበኩት በላይ መልሶችን ስላገኘዉ የተፈጠረዉን ነገር ላካፍላችሁ ወደድኩ አብዛኞቻችሁ ለሷ ስሜት እንደሌለኝ እንድነግራት ነበረ የነገራችሁኝ እኔም አደረኩት ነገርኳት ነገር ግን ባልጠበኩት መንገድ እራሷን ለማጥፋት ሞከረች ፈጣሪ ይመስገን አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነች ነገር ግን ቤተሰቦቿ እያስጨነቁኝ ነዉ ሳልወዳትም ቢሆን በግዴ አብሬያት እንድሆን በጣም ተጨንቄያለዉ አናም አእምሮዬ ዉስጥ የሚመላለሱ ሁለት ነገሮች አሉ ምን መሰላችሁ 1, ከሀገር መዉጣት 2, እሷን እና ቤተሰቦቿን ለማስደሰት ያለፍላጎቴ ከሷ ጋር መቀጠል:: አማክሩኝ 🙏
Oct 01, 2024Tell her parents that u have hiv and syphilis
Oct 02, 2024