#education
እረ ሰዎች ንገሩኝ UAT Extension ውጤት አልወጣም እንዴ እስከአሁን under review ነው ሚለኝ
Oct 01, 20242 engagements
እረ ሰዎች ንገሩኝ UAT Extension ውጤት አልወጣም እንዴ እስከአሁን under review ነው ሚለኝ
Oct 01, 2024#UATEXTENSION አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በማታው መርሀ ግብር ለመማር የመግቢያ ፈተና ለመመዝገብ የመጨረሻ ቀን የፊታችን ሰኞ መስከረም 20 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ከዚህ ቀደም ተመዝግባችሁ የመግቢያ (UAT) ፈተና ከ Regular self sponser ተማሪዎች ጋ የወሰዳችሁ ውጤታችሁ አጠቃላይ የማታው መርሀ ግብር የመግቢያ ፈተና መጠናቀቅ በኃላ የምናሳውቅ ይሆናል። እንዲሁም ለፈተና ተመዝግባችሁ ጥሪ ያልተደረገላችሁ አመልካቾች በቅርቡ ለፈተና የምትጠሩ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ ዋናው ግቢ በ5ተኛ በር በኩል Regstral ቢሮ ቁጥር 203 ያናግሩን። አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ @withamih
Oct 01, 2024Thanks alot
Oct 01, 2024