Major የሆኑ ቋሚ/መሰረታዊ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ 3 ናቸው።
1.እራስን በራስ የማስተዳደር፦ ይህ ማለት በገዢ ፓርቲ አሻንጉሊቶች ሳይሆን ህዝቡ በመረጣቸው መሪዎች፣ መተዳደር።
2. የራስን እድል በ ራስ የመወሰን፡- ማንም ላንተ የሚሆንህን እኔ አውቃለው_ ሳይሆን ህዝብ ለኔ የሚሆነኝን እኔ አውቃለው እስኪል::
3. የባለቤትነት ጥያቄ/ የኦሮሚያ በለቤት ኦሮሞ ነው/ በገዛ መሬቱ ላይ ሳይዘለፍ፡ ሳይሰደብ: በክብር ፡ ከሁሉም ጋር ፡ ተከባብሮ፡ እንዲኖር፡ ነው ፡፡
ይሄ: ቋሚ : መሰረቶች : ሆኖ : እያሉ፡ በአሁን : ሰዓት ፡ ደግሞ ፡ በጣም ፡ አስፈላጊና፡ አስቸኩይ : መለስ : የሚፈልጉ : ጥያቄዎች፦
1. የኦሮሞ የ ዓይን ብሌን : የሰብዓዊ መብት፡ ተሟጋች ፧ አክቲቪስት ፡ እና አርቲስት፡ የኛ ሁሉ : ነገራችን፡ የሆነው : የ ሀጫሉ : ሁንዴሳ : ባንሳ : ጨምሮ : ኦሮሞ : ሆኖ፡ ስለተፈጠሩ : ብቻ : በፀጥታ ፡ ሃይሎች : በግፍ: ለተጨፈጨፉት : አካላቸው : የጎዳለው : #ሁሉ #የኦሮሞ #ህዝብ #ፍትህ #ይጠይቃል።
2. የኦሮሞ : ምሁራን : የህግ : በለሞያዎች፡ የሰብዓዊ መብት : ተሟጋቾች፡ ፡ የ ፖሊቲካ፡ መሪዎች(ኦሮሞ ለልሆኑም ጭምር :) : ጋዜጠኞች : የኦሮሞ፡ ሕዝብ ፡ ብቸኛው: የነፃነት : ሚዲያ: #ኦሮሞ : በመሆናቸው : ብቻ : በግፍ በ ሺዎች: የሚቆጠሩ: እስር ቤት #ሞልቶ: በየ #መጋዝኑ ና #ት/ቤቶች የታሰሩት/ በመንግስት ፀጥታ አካላት #የታገቱት: #እንዲፈቱ : #የኦሮሞ #ሕዝብ #ይጠይቃል፡፡
3. በመጀመሪያ በ #ጉጂ ና #ወለጋ የነበረው፡ አሁን፡ ደግሞ ፡ በመላ፡ ኦሮሚያ : ያለው : #ወታዳራዊ #አገዛዝ (command post) : እንዲያበቃ፡፡
4. ኦሮሞ ላይ የሚደረገው ፡ የሚዲያ ፡ ጥላቻ፡ ዘመቻ፡ እንዲቆም። #ኦሮሞ በባህሉ መሠረት #እንኴን ሰው መግደል ይቅርና : ካለ፡ ፍቃድ ፡ #ዛፍ ፡ #መቁረጥ "ceera" ይባላል፡፡ ኦሮሞ ሰው አይገልም፡፡
#ኦሮሞ ስለሆንኩ ብቻ ጥፋቴ ምንድነው?
#ኦሮሞ ነኝ ስላልኩ ፡ #መገደል፣ #መታሰር፣ #መደፈር: #ዘረኛ፡ #አሸባሪ :መባል : አለብኝ???
#ኦሮሞነት ወንጀል ነውን?
5. እነዚ: ከኦሮሞ : ሕዝብ ማንነት ጥያቄ : ውስጥ : ጥቂቶች፡ ናቸው ።
የኦሮሞ ሕዝብ መልሱን እስኪያገኝ ድረስ #ሰላማዊ ትግሉን ይቀጥላል።
#ሐቅ #አለን #እናሸንፋለን፡፡
2ኛው #ነፍጠኛ
#ነፍጠኛ ማለት ከቃሉ እንደምንረዳው : በ "ነፍጥ" ወይም "ጠመንጃ" ሁሉንም መግዛት: የሚፈልግ : #ስረዓት (system) ነዉ፡፡ like, Feudalism, Apartheid, Fashist, ማለት ነው።
ይህ ስረዓት ደግሞ በ ኢትዮጵያ ታሪክ አንዱን የበላይ: ሌላኛውን : የበታች፡ አንዱን #ገባር , ሌላኛውን በ ገዛ፡ መሬቱ፡ ለይ፡ #ጪሰኛ፡ አርጎ ፧ ይቺን : ሀገር፡ ከ #ደሀ #ደሀ የጣለ በጣም አፃያፊ ስረዓት ነው፡፡
በይበልጥም የኦሮሞን እና ደቡባዊ ኢትዮጵያ ክፍል ፡ በህሉ፡ ቋንቋን፡ ሀይማኖቱን፡ አስጥሎ፡ አንድ፡ ቋንቋ: አንድ : ባህል፡ አንድ፡ ሐይማኖት፡ የሚል #ጠባብ አስተሳሰብ ይዞ፡ ይቺን : ሐገር #ወደ #ታች ያሳደጋት ፀረ-ኢትዮጵያ ሰረዓት ነው።
ምክንያቱም ማንም ሰው ያንተን ቋንቋ: ባህል: ተውና : የኔን : እጭንበሐለው መባል አይፈልግምና።
#ነፍጠኛ ማለት በ ጭንቅላት ሳይሆን በ #ጠመንጃ #አፈ-ሙዝ የሚያስብ አይነት ስረዓት ነው።
በተለይ የ ኦሮሞ ሕዝብ ላይ በቃል የማይገለፅ የዘር ጭፍጨፍን አካሄደዋል።
ይህ መቼም ቢሆን ከ ኦሮሞ ሕዝብ አይምሮ አይጠፉም፡፡
#ነፍጠኛ ማለት #ዘር አይደለም ምክንያቱም በዚህ ስረዓት ውስጥ የነበረው አንድ ዘር ብቻ አልነበረምና።
#ነፍጠኛ ማለት #አማራ ማለት አይደለም፡፡ ምክንያቱም ይህ ስርዓት የ አማራን ገበሬም አሰቃይቶታል፡፡ ለዝህም ነፍጠኛውን፡ ስርዓት ለመጣል : የተደረገው፡ የ #ጎጃም ገበሬዎች ፍልሚያ ይጠቀሳልና፡፡
#ነፍጠኛ ለይትኛውም ሰው አይበጅም።
ምክንያቱም who wants to ruled over by a gun in 21st century???
This must be abandoned!! From our beloved Country!!! We do not need a gun!! We need democracy!! Equality!! Peace!! And justice!!!
#ነፍጠኛ ትናንትም፡ ዛሬም ፡ ነገም የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ነው። (ሀጩ)
Thanks
..
Oct 09, 2020