ሰዎች አንድ የሰማሁትን የፍቅር ታሪክ ልንገራቹ ስጀምረው በ2015 ዓም ሁለት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ነበሩ የግል ትምህርት ቤት የሚማሩ እና ወንዱ ገና እንዳያት ወደዳት ግን ማውራት ፈራ በጓደኞቿም ሊቀርባት ቢሞክርም አልቻለም ምክንያቱም ጓደኞቿ ለራሳቸው ፈለጉት በመጨረሻም አንድ የሚያውቀው ልጅ ማለት ከሱ በአንድ አመት የሚበልጠው ማለት ስልኳን ተቀበልልኝ ይለዋል በዚህም ለጓደኛዋ ይነግራታል ልጅቷ ኮስታራ ስለነበረች ፈርቷት ማለት ነው ከዛ ጓደኛዋ ነገረቻት ምናምን ከዛ ከአፍቃሪያዋ ጋር ማውራት ጀመሩ ትምህርት አልገባኝም በሚል ሰበብ ማውራት ጀመረ ያው እሷም አውቃበት ስለነበር ብዙ ፈተናዎችን አዘጋጀችለት ከዛም አለፈ ባላሰበው መንገድ በስልክም በቴሌግራምም ማውራት ጀመሩ ፍቅር ተጀመረ ማለት ነው ከዛ እንዲ እንዲ እያለ 2015 አለቀ ክረምቱን አልተገናኙም ምክንያቱም እሷ የሀብታም ልጅ ናት በጥበቃ ውስጥ ነው የምትኖረው እሱም ያው የዝቅተኛ ቤተሰብ ልጅ ነው ገንዘብ አይኖረውም ግን ጎበዝ ደላላ ነበር ከዛ በመሃል ሁለት የውጪ እድል መጣለት ነገራት እሷም እኔን ጥለህ ምናምን ብላ ለመነችው እሱም ተወው ያው ከቤተሰብ ጋር ብዙ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባ ግን እሱ በሷ ፍቅር ታውሮ ስለነበር የሷን ፍላጎት እንጂ የራሱን ህይወት ለአንዴም ቢሆን አላሰበም ነበር ከዛ ክረምቱ አልቆ ወደ 2016 12ኛ ክፍል ገቡ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው
Sep 29, 2024የታል ጥያቄው አን ዥልጥ😭
Sep 30, 2024