guys እንዴት ናችሁ የምነግራችሁ የጓደኛየን ታሪክ ነዉ የሆነ ልጂ ጋ tg ላይ ለ10 ወር ያህል እያወሩ ነዉ ሲጨንቃት ለሱ እና ለኔ ብቻ ነዉ የምታዋየን ግን still አይተዋወቁም ሁለቱሞ profile picture የላቸዉም እና እሷ በጣም ልታቀዉ ፈልጋለች እሱ ግን ምንም አላለም እስካሁን ምን ይሻላል ሳታቀዉ ፍቅር ያዛት
Sep 29, 2024Yhe neger yemr feker yzuat new gn? Buhala stayew hasabuan endatkeyr.....social media kebad new enate
Sep 30, 2024