U429
#personal
ሰላም ሰዎች Assignment business plan እየሰራሁ ነው እና ከቻላቹ እነዚህን መረጃዎች ተባበሩኝ 1, አንድ digital marketing course የሚሰጥ ት/ቤት ለመክፈት ምን ያህል መነሻ ካፒታል ያስፈልጋል? 2, አንድ ዲጂታል ማርኬቲንግ አስተማሪ በ average ስንት ይከፈለዋል? 3,አንድ ዌብ developer አስተማሪስ ስንት ይከፈለዋል?
Sep 29, 20241 engagements