በእለት ከእለት ኑሯችን ብዙ ጋጠወጥ እና መጥፎ ሰዎች ይተናኮሉናል ግን ደግሞ ከእኛ በላይ ጠንካራ ሊሆኑ ይችላሉ! እንደዚህ አይነት ሰዎችን Avoid ማረግ ጥሩ ቢሆንም ግን አንዳንዴ Avoid ለማድረግ ጊዜ አይሰጡንም! የህግ አካል እንዳንል በሰዓቱ አያጋጥምም! እና እናንተ ራሳችሁን እንዴት ነው የምትከላከሉት? ምን አይነት መሳሪያ ብንጠቀም ሁኔታውን ማሸነፍ እንችላለን?
Sep 28, 2024Gn hulem defar mehon new. Gulbetegna sew muferawn new mitenakosew
Sep 29, 2024