ሰላም ቤተሰብ ከሙስሊም ጋር አንድ ላይ በልቼ ነበር ንስሀ መግባት አለብኝ እንዴ? አመሰግናለሁ
Sep 28, 2024በልቼ ነው አይደል ያለው ወይስ ስልኬ ተሳስቷል ወረዳቹበት እኮ የማያውቅ ሊሆን ይችላል አንዳቹ እንኳን አመልሱለትም እንዴ የሙስሊም ስጋ ካልበላህ ችግር የለም
Sep 28, 2024ሰላም ቤተሰብ ከሙስሊም ጋር አንድ ላይ በልቼ ነበር ንስሀ መግባት አለብኝ እንዴ? አመሰግናለሁ
Sep 28, 2024በልቼ ነው አይደል ያለው ወይስ ስልኬ ተሳስቷል ወረዳቹበት እኮ የማያውቅ ሊሆን ይችላል አንዳቹ እንኳን አመልሱለትም እንዴ የሙስሊም ስጋ ካልበላህ ችግር የለም
Sep 28, 2024Porn ማየት ማቆም ይቀድማል መጀመሪያ።
Sep 28, 2024😳What yezekete person from yezekete akababi in addition yekesere beteseb?
Sep 28, 2024😂
Sep 28, 2024weyne echi hager!
Sep 28, 2024Final level of stupidity🙄 Rasehn endeliyu kidus new mtayew yhen yakl😒
Sep 28, 2024ወንድሜ /እህቴ ጥያቄህ/ሽ ትክክል ነው ምከንያቱም በዚህ ሰዓት ሁሉም ነገር ግራ ነው ግን ከሙስሊም ጋር አብሮ መብላት ሳይሆን የሙስሊም ስጋ መብላት አልያም እነርሱ የባረኩትን መብላት ነው ኃጢአት የሚሆነው። ግን ነጻነት ካልተሰማህ/ሽ ንስሃ መግባት ትቸላለህ/ትችያለሽ
Sep 28, 2024ተዋደንም በሆነልን! ለማንኛውም ካንተ ሀይማኖት ተከታይ ጋ ማድረግ የማትችለው ነገር መጋባት ነው።
Sep 28, 2024Er sw mn eyehone nw ene 3 amet mulu belichalewu minim chgr yelewum sw sw nw beka aguli atakabid miyametawu minim ayinet chgr yelem kemir
Nov 19, 2024አይደለም ሙስሊም ወይ ፕሮቴስታንት፤ ሃይማኖት ከሌለው ሰው ጋር ራሱ መብላት ችግር የለውም። ችግር የሚኖረው አንተን ከእግዚአብሔር መንገድ ለማራቅ ብለው ከቀረቡክ ብቻ ነው። በሀገራችን ሁኔታ ካየን፤ ጎሮቤቶቻችን፤ ጓደኞቻችን ስናያቸው ከብዝኃ ሃይማኖት የተሰበሰቡ ናቸው። በበዓላት ቀን እንኳ ብናይ አንዱ የአንዱን ቤት እየሄደ አብሮ አክብሮ በልቶ በእምነታቸው ሳይጣሉ ወደ ቤታቸው በሰላም ይመለሳሉ። ነገር እንዳንድ ሰው አንተን በውለታ፤ በምግብ፣ በጓደኝነት ቀርቦ ከእግዚአብሔር መንገድ ሊያርቅህ ይሞክራል። እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ቅዱስ ጴጥሮስ "ሰላም ራሱ አትበሏቸው ይላል"። ልበ አምላክ ዳዊትም "በዝንጉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኀጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ ሰው ምስጉን ነው።" ይላል። ነገር ግን ይሄ ሎጂክ እናሰራ ብንል ሙስሊሞች አብዛኛው ጊዜ እኛ ክርስቲያኖችን ከቅድስት ሃይማኖት ለማራቅ ቀን እና ማታ ደፋ አይሉም። It is commonly what Protestants do። እነሱም ቢሆኑ ሁሉም አይደሉም
Oct 01, 2024ከዚ ተነስተን ብሄሩን የምናቀው ነገርስ😣
Oct 01, 2024Gibiz yilal endante aynetun bible
Sep 29, 2024ወንድሜ የሙስሊም የክርስቲያን ስጋ ብሎ ነገር የለም! ሁላችንም ሰው ነን! መብላትም ማግባትም ትችላለህ! በዚህ ሲዖል ትገባለህ የሚል ካለ በግልጽ ደንቆሮ ነው! ከልጅነቱ ጀምሮ ድንቁርና ሲጫንበት ያደገ ፣ ህሊናው ምን እንደሚለው በጠባብ አይምሮው ምክንያት ለመስማት ያልቻለ ፣ የእኔ ብቻ ነው ትክክል የሚል በሽታ የተጠናወተው ነው! ያው ምናልባት አንተም እንደዛ ልትሆን ትችላለህ ግን ህሊናህን ብቻ አዳምጠው መጥፎና ጥሩውን ይነግርሃል! ለማንኛውም አንድ ሙስሊም "ወይኔ ጉዴ የኦርቶዶክስ ስጋ በላሁ! ምን ላርግ? ሲዖል መግባቴ ነው!" ብሎ ቢጠይቅህ አርግ የምትለውን ነገር ራስህ አርግ!!!
Sep 28, 2024Sga new yebelahew?
Sep 28, 2024👀👀
Sep 28, 2024Lmn Ethiopiawi honku🤮🤮
Sep 28, 2024