My stupid mind mn asebe Ke fetari miyarkeghn sexual negeroch endalee lemakom seneteeeee lemenkut fetarin gen makom alchalkum lmndnew ? Ende dedeb atheist endemibalut fetari ylm beye gatwet astesasb maseb alfelgm
Sep 27, 2024ፈጣሪ ዝም ያለህ በራስህ የማቆም ኃይል እንዳለህ ለማሳየት ፈልጎ ነው...እንዲሁም አንተ ቁርጠኛ ሆነህ ስላልተነሳህ ነው። በጊዜ ሒደት ሁሉም ይስተካከላል። ወደ ኃይማኖትህ ቅረብ፣ ለምታረገው ነገር በሙሉ በቂ ምክንያት ይኑርህ...እናም እነዚን ላቁማቸው ምትላቸው ነገሮችን በቂ ምክንያት ስታጣላቸው ህሊናክ በራሱ ያስተካክልሀል። አይዞህ ወንድሜ 😊 ፈጣሪ ይርዳህ። ይህንም ቀን አልፈህ፣ "እኔም አለፍኩት" ብለህ የምትደሰትበት ቀን ይስጥህ።
Sep 28, 2024