#education
እንዴት ናችሁ። ትንሽ ወንድሜ camera man መማር ይፈልጋል ከፍያው ትንሽ የሚቀንስ የት ትምህርት ቤት አለ
Sep 27, 20242 engagements
እንዴት ናችሁ። ትንሽ ወንድሜ camera man መማር ይፈልጋል ከፍያው ትንሽ የሚቀንስ የት ትምህርት ቤት አለ
Sep 27, 2024ትምህርት ቤት ባይገባና ፎቶ ቤት ቢውል ወዲያው ይለምዳል አንድ ጓደኛዬ ከአንድ አመት በፊት ፎቶ ቤት እየዋለ እየተላላከ ነው የተማረው እና አሁን ላይ እዛው ፎቶ ቤት ቋሚ ሸራተኛ ሆኖዋል ምን ልልህ ፈልጌ መሰለህ መማሩ አይከፋም ግን ፎቶ ቤት ቢውል የበለጠ አሪፍ ነው ጎን ለጎን እየተማረ
Sep 28, 2024Zewd
Sep 28, 2024