ሰላም እንዴት ናቹ 24 አመቴ ነው ግን አስካሁን አንድ Girlfriend እንኩአን ኖሮኝ አያውቅም ምን ላድርግ ሴት ማውራት አልችልም ካወራውም የሆነ Normal ወሬ ለአጭር ጊዜ እንጂ ሌላ ምንም ነገር አላወራም መሽሽን ነው ምመርጠው ብዙ ጊዜ ውስጤ ማውራት እየፈለኩ እሷ ቀድማ ወሬ ትጀምር እያልኩ በቃ.... እስቲ ምን ትሉኛላችሁ ምን ባድርግ ይሻላል?
Sep 27, 2024Esti were atabza ene 29 negn gn girlfriend norogn ayawkm gize aleh atakabdew kante yebasem ale
Sep 27, 2024