ሰላም GUYS እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ እስከ አሁን ድረስ አላጋጠመኝም እና አሁን በ እኔ ላይ ደረሰ LONG DISTANCE RELATIONSHIP ውስጥ ለ ሁለት አመት ከግማሽ ከቆየን ብውሀላ ባለመስማማት ተለያየን እና ከተለያየን ብውሃላ በአካል ተገናኘን ምናም DAY TO DAY ማውራት ቀጠልን ከዛ በጣም እየተቀራረብን መጣን ይህ ሲሆኖ እሷ በጣም እወደዋለው ምትለው ፍቅረኛ አላት ታላቋ ነው BIG DIFFERENCE አላቸው ብዙ ነገር አድርገዋል አንድ ቀን ግን እያወራን በወሬ መሀከል ስለ s*x ተነሳና s*x Historyዋን ነገረችኝ ነገርኳት ከዛ ለምን አናደርግም ምናምን ስንባባል እሷ ተስማማች እኔም እሺ አልኩ ብዙ ካሰብኩበት ብዉሃላ ግን ያን ነገር ማድረግ እንደሌለብኝ ተሰማኝ still አፈቅራታለሁ ባልልም የሆነ feeling አለኝ ለሷ እና በዚህ ነገር ላይ ሀሳባቹን ንገሩኝ በተለይ ሴቶች እንደዚህ ብታደርጉ ምን አይነት ስሜት ለ ex ቢኖራቹ ነው??! ወንዶችስ ይሄን ነገር ታደርጉታላችሁ ወይ?! አመሰግናለሁ!
Sep 27, 20241.Dont do it be a man ante misith bithon enditarg ematflgewn sew lay ararg 2.Bal kalat set ga erak
Sep 27, 2024