#technology
Selam betesb እስኪ የምታውቁ መልሱልኝ old grupochin እንገዛለን ይላሉ ግን ከገዙ በኃላ የት ነው (ምንድነው የሚያደርጉት )?ወይም የት ነው አትርፈው የሚሸጡት? 🙏ማወቅ ስለምፈልግ ነው
Sep 27, 20248 engagements
Selam betesb እስኪ የምታውቁ መልሱልኝ old grupochin እንገዛለን ይላሉ ግን ከገዙ በኃላ የት ነው (ምንድነው የሚያደርጉት )?ወይም የት ነው አትርፈው የሚሸጡት? 🙏ማወቅ ስለምፈልግ ነው
Sep 27, 2024yehone program mnamn ydereg ena member ybezal keza yshetutal
Sep 27, 2024የኔም ጥያቄ ነዉ ኮመንት ሲጠራቀም ጥሩኝ
Sep 27, 2024Kunuz online medresah
Sep 30, 2024Member add kaderegu behuala melesewu yishetutal ... ኦልድ group sihone degmo sewoch report biyaderigutim yemezegat risku tinish new ke adis group anitsar
Sep 28, 2024አይ group የተከፈተበት ቀን ሲቆይ report(scam) ቢደረግ እራሱ የመዘጋት chance ይቀንሳል ለዛ ነው
Sep 27, 2024ሚሸጥ ካላቹ ልግዛቹና እነግራቹሀለው🤗
Sep 27, 2024