አዎ አለ. አንድ መምህር የተናገሩት ነገር አለ በበረሀ ስትሄድ የግመል ዱካ በረዥም ተዘርግቶ ብታይ በዚያ ቦታ ግመል ማለፉን ትጠራጠራለህ አሉ ጠያቂውም ዱካውን ካየሁማ እንዴት እጠራጠራለሁ አለ እንግዲያውስ የአምላካችን ዱካዎች ደግሞ እኛ ብሎም ይህ ዓለም ነውና አምላክ መኖሩን የግድ እሱን ማየት የለብንም። athesit መሆን በደንብ አለው በግጥም ላስረዳህ የፍለጋ መንገዳችን የእውቀታችን አጭር አጥር እኛን እኛን ባጭር... እንዳያስቀር አምላክ ባለም ባይኖር እንኳ ሕይወታችን መልካም ሆኖ ጎዳናችን እንዲሰምር ራሳችን ለራሳችን እግዚአብሔርን እስኪ እንፍጠር. ከኤፍሬም ስዩም
Oct 09, 2020