Goliath88
#other
Hallo family🙌 I am gonna ask U abt ur experience እና የጓደኛዬ እናት ሰሞኑን ወልዳለች እና I hadn't been there in such kind ነገር አራስ ሄጀ አላቅም እና ጓደኛየንም እንዳይደብረው ከቤተሰቦቹ ጋርም ስለምግባባ ቤትም ብዙ ጊዜ ስለምሄድ የግድ የሆነ ነገር ይዠ ማየት እንዳለብኝ ተሰማኝ እና... U my family እስኪ ካላችሁ የከዚህ በፊት ልምድ አንፃር ምን ይዤ ነው መሄድ ያለብኝ that much costy ያልሆነ (up to 300 birr). Thankyou!
Sep 26, 20245 engagements