#personal
እሺ ሰዎች እንዴት ናችሁ እባካችሁ አንድ ነገር ልለምናችሁ ነበር የመጣሁት በዚ ሰዓት በጣም ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ያለሁት በቤተሰብም በግልም ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም ሁሉም ነገር መሮኛል አእምሮ ህመምተኛ እንዳልሆን እየፈራው ነው እናም በዚህ ሰዓት ደግሞ አንድም ገንዘብ የለኝም ሌላው ቀርቶ መንቀሳቀሻም የለኝም ብቻ አላውቅም ከቻላችሁ 10 ብርም ቢሆን አስገቡልኝ በፈጣሪ ስም😭😭
Sep 25, 20247 engagements