Ebehan16
#religion
Selam , yewelid mekotateria bekndua lay yasderegech set gedam megbat tchlalech?
Sep 25, 202410 engagements
Selam , yewelid mekotateria bekndua lay yasderegech set gedam megbat tchlalech?
Sep 25, 2024መጽሐፍ " አንትሙ ታቦቱ ለመንፈስ ቅዱስ " ይላል ። የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ፥ የክርስቶስ አካል እናንተ ናችኹ ይላል። አኹን አንተን ልጠይቅኽ " የክርስቶስ አካልና የክርስቶስ መቅደስ የኾነ አካሏ ውስጥ ወሊድ መከላከያ መቅበር ነው ወይንስ በሰውነት አስቀብሮ ገዳም መግባት ልክ ያልኾነው ? " ትልቁን በደል እየበደሉ ለትንሹ መጨነቅ እንዴት ያለ በሽታ ነው። አዎ ትችላለች ብንልኽ በክንዷ መቅበሯን ልክ ነው ብለን እንድናረጋግጥልኽ ነው ! ከቀድሞ ገዳምም ባትሄድ መቅበር አትችልም ! ! ከተማም ብትኾን መቅበር አትችልም። ይኸው ነው መልሱ።
Sep 26, 2024የእጅ ኢምፕላንት እንደ ጆሮ ጌጥ እና አምባር አውልቅ ልበስ የሚባል ነገር አይደለም። አንደዛ ቢሆን ኖሮ ይቻላል አይቻልም ተብሎ በተመለሰልህ ነበር። ስለዚህ ጥያቄው መሆን አለበት፣ "የወሊድ መከላከያ ኢምፕላንት መጠቀም ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም?" ነው። እሱን እንግዲህ እንዲህ እንዲያ ነው አልልህም።
Sep 26, 2024