24 አመቴ ነው በህይወቴ ማሳካት ያለብኝን ነገሮች ሁሉ አሳክቻለው ትምህርት ገንዘብ ስራ ብቻ ብዙ ነገሬ ጥሩ ላይ ነው ግን በቃ አንድ ድክመት አለብኝ ሴት ልጅ ማውራት መቅረብ እና መጠጋት ፈራለው😢😢ከ ወንዶች ጋር እንደኔ ተግባቢ ደፋር እና sociable ሰው የለም ግን ሴት ስትጠጋኝ እራሱ ያልበኛል እባካችሁ ወንዶችም ሴቶችም እርዱኝ ቆሜ መቅረቴ ነው ካልጠጣው ወይ ካልሰከርኩ በቀር ሴት ማናገር ፈራለው የማዘርን ጥያቄዎች ሁሉ መመለስ እየከበደኝ ነው እባካችሁ በቅንነት መልስ ስጡኝ እንዴት ነው ሴቶች ጠጋ በይ ማወራው🙏🙏🙏እባካችሁ መልስ ስጡኝ
Sep 25, 2024Porn mtay kehone or masturbate mtareg kehone, setochn le sex mtasbachew kehone, lust kalebh enezihn negeroch le 100 kenat tewachew ena ey you don't have to take my word for it gin massive change tayaleh
Sep 26, 2024