#other
የቀበሌ መታወቂያ የወረቀቱን ወደ ዲጂታል ለማስቀየር ነበር እና ፎቶ እዛው ነው የሚያነሱት እና ክፍያውስ ስንት ብር ነው የሚያቅ ካለ ተባበሩኝ
Sep 25, 20243 engagements
የቀበሌ መታወቂያ የወረቀቱን ወደ ዲጂታል ለማስቀየር ነበር እና ፎቶ እዛው ነው የሚያነሱት እና ክፍያውስ ስንት ብር ነው የሚያቅ ካለ ተባበሩኝ
Sep 25, 2024Photo kezi befit yetemesanew ale systemachew lay, kifyaw demo 200 birr new meselegn 🤔
Sep 26, 2024