NPRR71
#other
ስሜን ያስቀየርኩት ከ5 አመት በፊት ነበር ግን በተለያየ ምክንያት አዲሱን ስም ተጠቅሜው አላውቅም የድሮውን ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት አሁን ያሰብኩት እንደ አዲስ ፍርድ ቤት ሄጄ ስሜን ድጋሚ ለማስቀየር እና ከዚህ በኋላ በአዲሱ ስሜ ለመጠቀም ነበር so ፍርድ ቤት ስሄድ ድጋሚ እያስቀየርኹኝ እንደሆነ የሚያውቁበት መንገድ ይኖራሎ አንንዴ ወይስ ልሞክር anyone experience ያለው???
Sep 24, 20243 engagements