#religion
Urgent ንስሀ ገብቼ ነበር እና ፆም ታዘዝኩኝ ነገር ግን family እረስተውት ድንገት ቅቤ ያለው ምግብ ሠጥተውኝ ከበላሁ በኻላ ቅቤ እንዳለው ነገሩኝ አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ🙏
Sep 24, 20244 engagements
Urgent ንስሀ ገብቼ ነበር እና ፆም ታዘዝኩኝ ነገር ግን family እረስተውት ድንገት ቅቤ ያለው ምግብ ሠጥተውኝ ከበላሁ በኻላ ቅቤ እንዳለው ነገሩኝ አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ🙏
Sep 24, 2024ሲጀመር ንስሀ ለማንም አይነገርም ሲቀጥል ንስሀ የሰጡህ አባት እያሉ ከኛ ምን አይነት መልስ ፈልገህ ነው ። ሲመስለኝ ግን ድጋሚ ፆም ይሰጥሀል
Sep 26, 2024“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።” — ገላትያ 2፥21
Sep 26, 2024ንሰሀ ገብተህ የታዘዝከው ለማንም አይነገርም
Sep 26, 2024Nseha abathn anagr dear ezi yalew sew aytekmhm
Sep 26, 2024