#society
ወገን በዚ አምስት አመት abnormal የሆነውን የዋጋ መናር እንዴት ታዩታላችሁ? እስኪ እናንተ የምታውቋቸውንም የእቃ ጭማሬዎች ፃፉ:: ታክሲ 3 ወደ 10 ባስ ከ 2 ወደ 5-10 ፍል ውሀ ከ20 ወደ 100 ፓስፖርት ከ 700 ወደ 5000 ነዳጅ ከ25 ወደ 80 ፓስታ 23 ወደ 60
Sep 24, 20249 engagements
ወገን በዚ አምስት አመት abnormal የሆነውን የዋጋ መናር እንዴት ታዩታላችሁ? እስኪ እናንተ የምታውቋቸውንም የእቃ ጭማሬዎች ፃፉ:: ታክሲ 3 ወደ 10 ባስ ከ 2 ወደ 5-10 ፍል ውሀ ከ20 ወደ 100 ፓስፖርት ከ 700 ወደ 5000 ነዳጅ ከ25 ወደ 80 ፓስታ 23 ወደ 60
Sep 24, 2024የሞባይል ካርድ ብቻ ነው ያልጨመረው
Sep 26, 2024ፓስታ የት ነው 60 ብር የማገኘው? 😳
Sep 26, 2024Demozachnm kef blual ke 3000 wede 11000 so normal nw
Sep 26, 2024ጉቦ ከ1000-100,000 ገብቷል
Sep 26, 2024ፓስፖርት 2015 ላይ 600 ነበር
Sep 26, 2024Guys zare be emoji ashebrikut😎🙏🙏
Sep 26, 2024Ere pasta 80 birr new
Sep 26, 2024