Saabi29
#family
Urgent new add mins asalfulgn. የአእምሮ ህመም ያለባት እህት አለቺኝ እና ብቻችን ነው ምንኖር ግን ሰሞኑን ማታ ማታ በጣም መረበሽ ጀምራለች እኔም ጠዋት የግድ ስራ መውጣት አለብኝ እና i can't በጊዜ መውጣት ማታ ከሷ ጋር እየቆየሁ እና ፕልስ እንቅልፍ መድሃኒት እንድትወስድ ምን ብዬ መግዛት አለብኝ ከፋርማሲ ፕልስ በጣም ተቸግርያለው ስሙን የመድሃንቱን አሳውቁኝ
Sep 24, 20245 engagements