ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ ለዚ ችግር መፍትሄ ስጡኝ:- የ 24 አመት ወጣት ነኝ በሒወቴ ዉስጥ ለ ሁለት አመት ተኩል ያክል የማዉቃት ሴት አለች 23 አመቷ ነዉ መተዋወቃችን አይደለም ችግሩ በጣም ታፈቅረኛለች ነገር ግን እኔ ከ እህትነት የዘለለ ምንም አይነት ስሜት ለሷ የለኝም በእርግጥ ያልሆነችልኝ ነገር የለም እኔም ብሆን እሷን ለማፍቀር በጣም ሞክሬአለዉ ነገር ግን ምንም ልፈጥር አልቻልኩም እኔ ጋር ምንም አይነት የፍቅር ስሜት ለሷ እንደሌለ ልነገግራት ወስኜ ስሄድ በጣም ደስተኛ ሆና ትጠብቀኛለች ደስታዋን እንዳላደፈርሰዉ ፈርቼ እመለሳለዉ እንደዚ አያልኩኝ ብዙ ጊዜ ቆየሁኝ ነገር ግን አሁን ይሄንን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ እና ያስገደደኝ ነገር ምን መሰላችሁ መስከረም 19 ልደቷ ነዉ እናም ድንግልናዋን ልትሰጠኝ እንደምትፈልግ ነገረችኝ በጣም ነዉ የደነገጥኩት የምይዘዉ የምጨብጠዉ ነዉ የጠፋኝ እና ምን አይነት ነገር ልፍጠር እኔ ለሷ ምንም ስሜት የለኝም አመሰግናለሁ::
Sep 23, 2024ድንግልና በቃ የልደት ስጦታ ኾነ ። በዚኽ ከቀጠለማ ወደፊት በዴሊቨሪም ይመጣል።
Sep 23, 2024