Slm endet nhu 2016 remedial tamary nberku st Merry ena wadaku bazihu agatami ezih tmhrt bet adera endatmaru!!!!ena Hulu ngr asteltogal 1amt abakanku dip lmar nw Gena ena ebakahu mtmakeruge swohe tinoralahu tababaruge erasen matfat bha nw mitayage kaza befit mtluge ngr kala plzzzzzz
Sep 23, 2024አምላክሽ ላንቺ መንገድ አለው ላንቺ መንገድ ሲጠርግ አንቺ ለምን ታደፈርሽዎለሽ actually we know ከንቱነት እንደሚሰማሽ መንገድ የሌለሽ እንደሚመስልሽ ምንምነት እንደሚሰማሽ ግን ያለውን ያለሽን አምነሽ ተቀበይ ስላለሽ እንዲሁም ስለሌለሽ አናም ስለሚኖርሽ ነገር አመስግኝ ስንቱ ይሄን ሳያገኝ ቀሮቶል አንቺ እኮ ነሽ ይሄንንም ያገኘሽው ያየሽው መውደቅሽን አስሬ አታብሰልስይው በቃ ወድቀሻ እመኝው ግን አትቁሚ ቀጥይ ሌላ እሚጠብቅሽ አስደሳች ትግል አለ ኩሬ አትሁኝ ኩሬ በውስጡ ያለው ውሀ ቆሻሻ ነው ምክንያቱም ወሃው ብዙ ቀን በውስጡ በመኖሩ ቆሻሻን እንቁራሪትን ይፈጥራል ይልቅ ወንዝን ብትሆኝ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ መንገድ አዲስ ህይወት አዲስ ሀገር አዲስ ትግል አዲስ አካሄድ እንዳትቆሚ ፍሰሽ ፈሰሽ በደረስሽበት ፍሰሽ እዚ ጋር ቆማለች እንዳትበይ ውይ ከዚ በሆላ ተነስታ እምትሄድ አይመስለኝም እንዳይሉ አርጊያቸው እጅ አለመስጠጥሽን አሳያቸው አሁንም እየሄደች ነው ማለት የምንፈልገው፡፡ አሁንም መፍሰሶን ቀጥላለች ማለት ነው እምንፈልገው፡፡ ታስፈልጊያለሽ🤗
Sep 23, 2024