#religion Hello guys Sle satan leteykachu.. Ene befetary menor enkuan alamnm .... i dont know why, gn whatever i do fetary yayegnal, yhe hatiyat nw bye alakim... sew gedye malakew or serke malakew le morale bye nw enji ende lelaw sew siol megbat ferche aydelem... Tyakeye 2... Lehaymanotegnoch bcha nw.... yaw befetari lemayamn endezi aynet tyake teret nw lesu.. 1. is illuminaty real? Yehone reference stugn 2. Muslimoches bthonu bezi tamnalachu? I mean illuminati nen blew mitekemut yetezekezeke meskel slehone bye nw?
Sep 23, 2024አሁን የምንኖርባት ምድር ሲኦል መሆኗን ሳበስርህ በደስታ ነው። ፈጣሪን አመንከው አላመንከው ደግሞ ጉዳዩም አይደለም። ኤቲስት ከሆንክ ደግሞ group link lilaklh..ደግሞ ሀይማነተኞች ብቻ አይደለም ፈጣሪ አለ ብለው የሚያስቡት 😉 1)? የመጀመሪያውን ጥያቄ ለምን ጠየከን..?? ሴጣን አለ ... አንተም እኔም ሌላውም የእሱ እስረኞች ነን ከጥቂት ሰዎች በስተቀር😄 atheistum..haymanotegnawm. ሴጣን ይመጣል እዚች ምድር ላይ ይነግሳል..እንግዲህ ተዘጋጅተው ለጠበቁት እግዚአብሔር ያድናቸዋል። ሌላው ሀይማኖተኛ በሙሉ ተጠርጎ እስከዛሬ እንደሚኖረው ከአባቱ ሰቱክ ጋር አንድ ይሆናል🥰 እና ደግሞ መስቀሉ ተዘቀዘቀም አልተዘቀዘቀም የሴጣኑ መገለጫ ነው። እውነተኛው እግዚአብሔር የተሰቀለበትን መስቀል የዋው ህዝብ አግዶታል። ሙሉ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ፃፍልኝ or username አስቀምጥ..ይህ የማወራው ነገር ለሁሉም ሰው ስለማይሆን ነው። ለዚህም ገና ይታበድበታል
Sep 24, 2024