Anounymos138
#technology
Hi u guys selam new I work in countryside ገጠር ማለት ነው ኔትዎርክ የለውም እና ማታ ነው ቤቴ የምገባው ቤቴ ከተማ ስለሆነ ኔትዎርክ አለው... እና ጥያቄዬ ቀን ሲላክልኝ የነበረው text and missed calls ማታ እንዴት ነው ማየት የምችለው... ቀን የተላከ text ማታ ኔትዎርክ ያለበት ቦታ ስሄድ እንዲገባልኝ
Sep 23, 20241 engagements