TealWeasel3026.5
#other
ሰላም እባካቹ አትለፉኝ ማታ ማታ በጣም ነው የምቃዥው ትንሽ ቀን ትቶኝ ነበር ግን ሰሞኑን ብሶብኛል እና በዚ ነገር በጣም እየተሸማቀኩ ነው አብረውኝ ሚኖሩ ተማሪዎች ሁሌ ጠዋት ላይ ይስቁብኛል እና ይህ ነገር መተኛት እንድፈራ እራሱ አድርጎኛል ምን ላድርግ እባካቹ አግዙኝ እንደኔ የገጠማቹ ወይ ምታቁ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር
Sep 22, 20244 engagements