2 amet yekoyen fikregna neberegn esu yegeter lij nw ene demo Addis ababa lezawm ye flamingo lij negn(mariamn it's a real story). be backgroundu mnamn miknyat sewoch abrachu atedum bilugnm ene gin alsemawachwm. Then in anyway support eyarekut minamn negeroch sistekakelu enen keleloch setoch gar be alebabes mnamn yawedadr jemer(lene nistihna basic new gin sew bemilebsew libs judge medereg alebet bye alasbm). esun kene mulu maninetu endetekebelkut esum likebelegn yigebal bye nw masbew. esu gin ahun lay personally bizu struggle bemaregbet ena kegone sew bemiasfelgegn seat alafekrshm blo teleyayen.ejig betam amognal kemilachu belay. sewu hulu negrensh alneber minamn yilegnal.koy tesasche neber eski nigerugn??ye mekad ena yemeshenef smet yisemagnal endet arge ke aymroyem kelbem lawtaw??
Sep 21, 2024እናትዬ የከተማ ልጅ ስለኾንን በገጠር ልጆን አንበላም ማለት አይደለም። እንኳን አንቺን አንዷን አይደለም ባለሥልጣናት ኹሉ ከገጠር መጥተው ነው ከከተማችን እያፈናቀሉ ተወልደን በአደግንበት ከተማ ስደተኛ እና ስራ አጥ እያደረጉን ያሉት። እና ምን ልልሽ ነው አንቺ የከተማ ልጅ ኾነሽ ሳለ ከእሱ ጋር ፍቅር በመጀመርሽ እንዳልተሳሳትሽ ኹሉ እሱ የገጠር ልጅ አንቺ ደግሞ የከተማ ልጅ በመኾንሽ በአለባበስሽ ሊመዝንሽ አይገባም ማለት አይደለም። መጽሐፍ " አነጋገርኽ ይገልጥኻል " ይላል። ሰው የክርስቶስ መኾን አለመኾኑ በንግግሩ በአለባበሱ ይታወቃል ይገለጻል። ንጽኽና ብቻውን ፋይዳ ቢስ ነው። በየሜዳው ርቃናቸውን የሚዞሩ እህቶቻችን ንጽኽናቸውን ስለጠበቁ ብቻ በአለባበሳቸው ሊመዘኑ አይገባም ማለት ከሃይማኖትም ከባህልም ከተፈጥሮም ሥርዓት ያፈነገጠ ነው። ንጽኽና ከውጪ ወደ ውስጥ ሳይኾን ከውስጥ ወደ ውጪ ሊኾን የተገባ ነው። ( ዝርዝር ኪስ ይቀዳል ) በመጨረሻም አለባበስሽን አስተካክይ ካለሽ በአለባበስሽ ላይ የሚስተዋለውን ክፍተት መርምሪ ሰውነትሽን ለአደባባይ አጋለጥሽ ነው ? ተወጣጠርሽ ነው ? እነዚኽን መሳይ ዐሳቦች ይዞ ከኾነ እሱ ሳይኾን አንቺ ነሽ የተሳሳትሽው። ከዚኽ ባሻገር ግን ልብስሽ ቆሸሸ አላጌጥሽም አልደመቅሽም ውድ አልለበሽም ብሎ ከኾነ አንቺ በየትኛውም መንገድ ተሸናፊ አትኾኝም ። ለፍቅር ስትይ በከፈልሽው ዋጋ ልትኮሪ እንጂ ልታዝኚ አይገባም። የኹለት ዓለምን ሰዎች ፍቅር ከሚባለው ኃይል በቀር ሊያስማማቸው የሚችል ሌላ ኃይል አለ ቢባል " ጥቅም " የሚባል የዓለም ሥርዓት ብቻ ነው። እና ፍላሚንጎ ልጁን ደስ እንዲልው እስኪ አድርጊ ኮንጎ😜
Sep 22, 2024