Geremegn532
#other
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ሰሞኑ ጥሩ ክፍያ የሚያስገኙ ያልተለመዱ ስራዎች የሚል አነበብኩኝ እና ከዛ ውስጥ ደግሞ እንዲህ የሚል አለው👇 Professional Fart smeller እና በፈጣሪ ምን ለማለት ነው የተፈለገው እስቲ አብራሩልኝ ወትሮውንም እኮ እንግሊዝኛ እንደማይሆንልኝ አቅ ነበር
Sep 21, 20243 engagements

Sep 21, 2024