Zali13
#education
Hey guys😘 እስቲ እዚ ውስጥ በarchitecture field graduate አድርገችሁ successful የሆናችሁ በራሳችሁ budiness run የምታደርጉ or ተቀጥራችሁ ጥሩ ክፍያ የምታገኙ ካላችሁ share your tip ✨any suggestion to be like you ✨እና ደሞ ስማር ምን ላይ focus ማድረግ እንዳለብኝ ✨ እየተማርኩ መስራት የምችለውን ነገር ካለ 😘😘😘
Sep 20, 20242 engagements