ProudWalrus34129.5
#other
ሰላም, እኔምለው ዱባይ ሀገር ሰው ለምንድን ነው መመላለስ የሚፈልገው? እኔ መሄድ ብፈልግ የመሄድ አቅሙ አለኝ ግን ደሞ ጥቅሙ ምንድነው እስቲ ንገሩኝ? ለንግድ ከሆነ ምን ያህል አትራፊ ነው? ኪሳራውስ እንዴት ነው አያከስርም? ሱቅ ለሌለው ሰውስ ይሆናል? ከንግድ ውጪስ እዛ በመመላለስ መስራት የሚቻለው አትራፊ ስራ አለ?
Sep 19, 20240 engagements