#business
ሰላም ቤተሰብ ምን መሰላቹ ሲስተር ማስተርስ በ Natural resource managment ጣልያን ነው የተማረችው ግን እዚህ በማይረባ ደሞዝ ነው ተቀጥራ ምትሰራው እና ለምንድነው ምናምን ስላት ትላልቅ ስራዎች በዘመድ ነው ትላለች እውነት ነው እንዴ እስኪ NGO ወይም ሌላ አሪፍ ሚባሉ ድርጅቶች የት ልፈልግላት በናታቹ
Sep 19, 20244 engagements
ሰላም ቤተሰብ ምን መሰላቹ ሲስተር ማስተርስ በ Natural resource managment ጣልያን ነው የተማረችው ግን እዚህ በማይረባ ደሞዝ ነው ተቀጥራ ምትሰራው እና ለምንድነው ምናምን ስላት ትላልቅ ስራዎች በዘመድ ነው ትላለች እውነት ነው እንዴ እስኪ NGO ወይም ሌላ አሪፍ ሚባሉ ድርጅቶች የት ልፈልግላት በናታቹ
Sep 19, 2024Dr temelesa Lemen atemarem degmo edel yistatal new weyis magbat mewled felegech yenam ehet endesik selalechegn new
Sep 23, 2024Ysetuatal ende?
Sep 23, 2024lemn temlsech
Sep 21, 2024Esu yenem tyake new almelesechlgnm
Sep 21, 2024