#education
ሰላም በ management degree አለኝ።በ Business Administration master አለኝ።የማስተማር 6ወር ልምድ አለኝ በፋይናንስ ዘርፍ 5 አመት ልምድ አለኝ ኮሌጂ ማስተማር ፍላጎቱ ስላለኝ እባካችሁ ስራውን የት ላግኝ?
Sep 19, 20240 engagements

Sep 19, 2024