Butz57
#health
ፍቅረኛዬ ሀይለኛ ራስ ምታት ይዟታል እና ከያዛት ደግሞ ቆየ የሌላ ህመም ምልክት እንዳይሆን ብዬ ፈራሁኝ ራስ ምታቱ ደግሞ ሙሉለሙሉ ነው የያዛት ምን ይሻላል ምን ላድርግ? ሃኪም ቤት እንድትሄድ ላድርጋት ማስታገሻ እንድትወስድ ልንገራት? እና አሪፍ ማስታገሻ ምትሉትን suggest አርጉልኝ 🙏 አመሰግናለሁ Relationship. Health. Social. Other.
Sep 19, 20245 engagements