#other
ሰላማችሁ ይብዛ! አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ ፈልጌ ነው። እኔ ገና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና አሁን ባለው ሁኔታ በቤተሰብ ገንዘብ ብቻ መኖር የሚከብድ ሆኗል። ምክኒያቱም እነሱም ገቢያቸው ብዙም አይደለም🥺...እኔም ብሰራ ደስ ይለኛል ግን ምን መስራት እንዳለብኝ አላውቅም እና በጌታ እስቲ ንገሩኝ ትምህርቴንም እየተማርኩ መስራት የምችለው ነገር ካለ... ስለቀና ትብብራችሁ ጌታ ይባርካችሁ!
Sep 19, 20242 engagements