Selam sewoch esti Orthodox ehtna wendmoche melsulegne protestantoch lemezmur zemenawi instrument metekemachew chegeru mndnew be bible btasredugne🙏😊
Sep 18, 2024መጽሐፍ ቅዱስ፡- መዝ.149፡3 ‹‹በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት፡፡›› …. መዝ.33፡2 ‹‹እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፣ አሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት፡፡›› ዘመናዊ instrument የሚልም ነገር የለዉም:: በገና እንጂ guitar🎸 ስለማይል! ከበሮ እንጂ modern drum🥁 ስለማይል! መሰንቆ እንጂ keyboard ስለማይል!
Sep 20, 2024