ሰላም ሰዎች እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ አሁን ላይ እራሴን እያጣሁ ነው በፊት ላይ በጣም ጠንካራ የሆነ ስነልቦና ነበረኝ ማለት ይመስለኝ ነበር በተቻለኝ አቅም ሰዎች ለመጎዳቴ ለመከፋቴ ምክንያት እንዳይሆኑ እጥር ነበር ለ ራሴ ሀላፊነት ምወስደው እራሴው ነበርኩ አሁን እራሴን ያጣሁት የመሰለኝ ከምርቃት በሆላ ነውexit ን ም አለፍኩ ተመረቁ ቤተሰብ ደስ አለው እኔም ደስ አለኝ ከዛ በሆላ ግን ከቤት አልወጣም እንባ ይቀድመኛል ሳለቅስ እራሴን ያመኛል አንዳንዴ ተስፋ ይኖረኛል አንዳንዴ ደግሞ ይጠፋል ማንም አይረዳኝም ብቻ እያበድኩ እየ መሰለኝ ነው
Sep 18, 2024Bro i am in the same place like u. One day i feel good, another day i feel like i am worthless. But what can u do... nothing !!!! So bro try to hope for the best
Sep 20, 2024