#other
#other Selam እቃ የምገዛበት ሱቅ ነበረ፣ ትንሽ እንቀራረባለን በደንብ ያስተናግዱኛል ።1ዓመት ያህል አውቃቸዋለው ..አሁን፣ ቦታውን ልለቅ ነው፣ እና እንደ ማስታወሻ የሚሆን ነገር ልሰጣቸው ፈለግሁ። ቀለል ያለ ውድ ያልሆነ ነገር btw ሙስሊም ቤተሰብ ናቸው .. ዲላ ነኝ... Tnx
Sep 18, 20241 engagements
#other Selam እቃ የምገዛበት ሱቅ ነበረ፣ ትንሽ እንቀራረባለን በደንብ ያስተናግዱኛል ።1ዓመት ያህል አውቃቸዋለው ..አሁን፣ ቦታውን ልለቅ ነው፣ እና እንደ ማስታወሻ የሚሆን ነገር ልሰጣቸው ፈለግሁ። ቀለል ያለ ውድ ያልሆነ ነገር btw ሙስሊም ቤተሰብ ናቸው .. ዲላ ነኝ... Tnx
Sep 18, 2024Gidgda lay yemitsafu arebigna tshufoch ALU esun btsetachew ayresutm
Sep 20, 2024