ስለ Angel Raziel የሚነግረኝ,የሚያስረዳኝ አለ🙏🙏
Use google YouTube don't be sluchu
አዳም ከገነት ተባሮ ወደ ምድር ሲመጣ ምድር ላይ እንዳይቸገር በማሰብ ምድር ላይ ስላሉት ጥበቦች በሙሉ በመፅሀፍ ፅፎ ሰጥቶታል መፅሃፉም "መፅሀፈ - ራዚኤል" ይባላል የሚል ታሪክ አንብቤ ነበር