ድግምት መተት ተሰርቶባችሁ እንደሆነ እንዴት ታስወግዱታላችሁ? ከዚህ በፊት ያለውን ልምዳችሁን አጋሩኝ
Sep 18, 2024Do a prayer with the name of jesus ye hayalan hayal smu gulbet yalew hulu minberekeklet egziabher nw be lj be eyesus be smu tefewes
Sep 19, 2024ድግምት መተት ተሰርቶባችሁ እንደሆነ እንዴት ታስወግዱታላችሁ? ከዚህ በፊት ያለውን ልምዳችሁን አጋሩኝ
Sep 18, 2024Do a prayer with the name of jesus ye hayalan hayal smu gulbet yalew hulu minberekeklet egziabher nw be lj be eyesus be smu tefewes
Sep 19, 2024In jesus name this name is powerful so you can pray anb belive in jesus and read the bible
Sep 19, 2024ኦርቶዶክስ ከሆንክ ጸበል ኪዳን ማድረስ ጾም ጸሎት ስግደት ቅዳሴ ሁል ጊዜ አለማቋረጥ ግዴታም ጭምር ነው በመተት ስለተያዙ ብቻ አደለም
Sep 19, 2024ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። 1ዮሐ 3፡9 በ ኢየሱስ ክርስቶስ እመን በዚህ ብቻ ነው የምትድነው
Sep 19, 2024አይ አንተ
Sep 20, 2024አንተ ሳትኾን እግዚአብሔር እንደሚያስወግደው ስትረዳ ! ድካምኽ ሳይኾን ቸርነቱ እንደሚረዳኽ ስታምን ! እግዚአብሔርን በማመን ላይ መታመንን ገንዘብ ስታደርግ ! እነዚኽን ሦስቱን ጠንቅቀኽ ስትጸልይ ስትጾም ስትሰግድ ስትጠመቀ ቅዱሳት መጻሕፍትን ስታነብ በእግዚአብሔር ኃይልና እርዳታ ይወገድልኻል ።
Sep 19, 2024ያው ጸበል መጠመቅ ነዋ
Sep 19, 2024በመጀመሪያ ከንሰሃ መግባት መጀመር ግድ ነዉ መጾም መጸለይ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እስከምትችለዉ ድረስ በደንብ መስገድ ኪዳን ማድረስ ቅዳሴ ማስቀደስ ጸበል መጠመቅ ቅዱሳት መጻህፍትን ማንበብ እግዚአብሔር ከፈቀደ መቁረብ ትልቁ ነገር ከመተቱ ለመላቀቅ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን ማምለኩ ስለሆነ አጋንንቱ እንዲወጣልህ ብለህ ሳይሆን ለነፍስህ ብለህ ስታደርገዉ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
Sep 20, 2024https://t.me/Amietata19 in bix awergne
Sep 19, 2024