#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ እኔ የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ 2017 ላይ እመረቃለዉ እና ብዙም ጎበዝ ተማሪ አይደለሁም ሁለት C- ግሬድ አለኝ እና ለመመረቅ ግዴታ Add አድርጌ ማስተካከል አለብኝ ወይስ እንደዚሁ መመረቅ እችላለሁ?
Sep 18, 20245 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ እኔ የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ 2017 ላይ እመረቃለዉ እና ብዙም ጎበዝ ተማሪ አይደለሁም ሁለት C- ግሬድ አለኝ እና ለመመረቅ ግዴታ Add አድርጌ ማስተካከል አለብኝ ወይስ እንደዚሁ መመረቅ እችላለሁ?
Sep 18, 2024Ere endeza yemibal neger yelem ene endewm 2 D alegn
Sep 19, 2024👆ሁለታችሁም የመለሳችሁበት ሞራል ይልያል በተለይ የሁለተኛው
Sep 19, 20242 C tenesh eko nw🥹 lelawen Ke B belay newa
Sep 19, 2024Yihenin satawik new GC yehonkew? weys lela adis rule ale??
Sep 23, 2024Gpa new wanaw ke 2 betach mehon yelebetm
Sep 19, 2024