ሰላም እህት ወንድሞቼ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ልጀምር ነበር እና ከመጀመሬ በፊት recommende የምታደርጉኝ more support የሚያደርጉኝ የኦርቶዶክስ መጽሀፍት ካላቹ🙏
Sep 18, 2024https://t.me/eotcLIBRARY keza pinned message lay hedeh 17 kutr lay aleleh
Sep 19, 2024ሰላም እህት ወንድሞቼ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ልጀምር ነበር እና ከመጀመሬ በፊት recommende የምታደርጉኝ more support የሚያደርጉኝ የኦርቶዶክስ መጽሀፍት ካላቹ🙏
Sep 18, 2024https://t.me/eotcLIBRARY keza pinned message lay hedeh 17 kutr lay aleleh
Sep 19, 2024Reading the Bible itself will help you but please when you do so ብዙ ከሚያቁ አባቶች ይሄንን ነገር አስረዱኝ እያልክ መጠየቅ ይኖርብሃል just so you could understand it better... am serious it's for your sake you gotta ask them and learn from 'em as well how they perceive the words on the Bible and so.
Sep 19, 2024የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመምህር አባይነህ መጽሐፍ እንዲሁም የመምህር ቸሬ መጽሐፍ ገዝተህ አንብባቸው የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ያሳተመው ቀዳማይ መጽሐፍም ብታነብ ይረዳሃል ከዛ ቀጥሎ ደሞ ሰንበት ትምህርት ቤት ገብተህ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት ብትወስድ እመክርሃለው አደራ ምልህ ግን እንደ ፍቅር እስከ መቃብርና ሌሎች ልቦለድ እና የሳይንሰ መጽሐፍ አንብቤ ዝም ብሎ ይገባኛል ብለህ እንዳትታገል
Sep 19, 2024እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው
Sep 20, 2024https://t.me/eotcLIBRARY/51 የአራቱ_ወንጌላት አንድምታ ትርጓሜ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሃንስ https://t.me/geeztheancient/6904 ብሉያት እና ሐዲሳት ትርጓሜ
Sep 20, 2024እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው
Sep 20, 2024ከማብራርያ ጋር የሚሸጥ አለ ወደ ሁለት ሺህ ብር ነው እሱን አንብብ
Sep 19, 2024Download Catena app and you can access all verses with exegesis of early Church Fathers before 451AD.
Sep 20, 2024More demo ask @deaconchernet esu liredah yichalal
Sep 20, 2024ጠልቀህ መመራመር ከጀመርክ I'm sorry እስልምናን meketel ljemri new😔🙏
Sep 19, 2024Anteko chirash slanabebk new lzi ymiyasayew 2tu maryamochinm (emebetachinn ena ye alazar eht maryamn) rasu kegna ykorjew sewye merkno nber mesel aleyachewm😂
Sep 19, 2024