#technology
ሰላም ምንም አይነት ቴሌግራም bot እየሰራልኝ አይደለም ስልኬ Samsung G530 ነዉ እና መፍትሄዉን ካወቃችሁ አስረዱኝ A.A ነኝ ያለሁት ምን አልባት መጫን ያለበት software ካለ ንገሩኝ ያላችሁበት ድረስ እመጣለዉ በተለይ ባለሙያዎች ከሆናችሁ እርዱኝ
Sep 18, 20244 engagements
ሰላም ምንም አይነት ቴሌግራም bot እየሰራልኝ አይደለም ስልኬ Samsung G530 ነዉ እና መፍትሄዉን ካወቃችሁ አስረዱኝ A.A ነኝ ያለሁት ምን አልባት መጫን ያለበት software ካለ ንገሩኝ ያላችሁበት ድረስ እመጣለዉ በተለይ ባለሙያዎች ከሆናችሁ እርዱኝ
Sep 18, 2024Android system web view blhe play stor lay update argew ymchiresha amarche demo format argew selkun kza update argew
Sep 19, 2024Go to settings > apps> android webview> clear data and cache. Ye telegram app endeziw clear data and cache blew keza yiseral.
Sep 20, 2024Use vpn
Sep 19, 2024Update argew also use the official telegram
Sep 19, 2024