ሰላም እንዴት ናችሁ ? ይሄ ያጋጠማችሁ ሴቶች እባካችሁ አትለፉኝ 🙏 ወይም መፍትሔ ምታቁ ንገሩኝ ፔሬድ በጣም ያመኛል የመጀመሪያ ቀን ወደላይ ይለኛል ፣ ያዞረኛል ቁርጠቱ ደሞ ከባድ ነው ያለማስታገሻ እንቅልፍ እንኳን አልተኛም ። የማስታገሻ መርፌ ከበዛ መጥፎ ነው አሉኝ ዶክተሮች ፣ ሁለቴ ምርመራ አርጌ ምንም ችግር የለም ስትወልጂ ይተውሻል አሉኝ 22 አመቴ ነው እስከዛስ 😭 ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 18, 2024Ehite ene Hakim negn moringa techi endi argi milushin teyna normal Hakim weym clinic yale GP sayhon mitihejiw gynecologist specialist specifically ehen chigr yemiyayu gar hije gize atifji. Endene lancet teklehaymanot gynecologist new mitfeligew bilesh enesun amakri ayzosh kebad neger layhon yichilal neger gin andande metawek yalebet lihon yichilal. Good luck
Sep 18, 2024