ፍቅር ላይ እድሜ ያን ያህል matter ያደርጋል እንዴ ማለቴ im 22 and she is 23 እና ያው እንደምወዳት ምናምን ታውቃለች እሷም አብረን እንድንሆን ትፈልጋለች ግን ስለ እድሜ ስታስብ ይጨንቃታል እና ማለቴ ሴቶች በ እድሜ ከ እናንተ ሚያንስ ነው ወይስ ከፍ የሚል ነው ፍላጎታቹ?
Sep 18, 2024እኔ የ19 አመት ልጅ እያሳደኩ ነው🤣 ዋናው ፍቅር ነው። ማፍቅር ስትችል ፍቅር ምን እንደሆነ ስትረዳ እንጂ ይህ criteria ለእኔ አይሰራም እኔ አሁን 25 አመት ሞልቶኛል ማግባት አለብኝ ብዬ በእድሜ ከእኔ ከሚበልጥ ሰው ጋር መሄድ እችል ነበር። ብዙ ሰው በዙሪያህ ሊኖር ይችላል ላንተ የሚሆን የሚመስል ግን ካላፈቀርከው ትርጉሙ ምንድነው ?🤔 እኔ በፍቅር አምናለሁ። ማንም ይሁን ማንም ሁለታችን ከተዋደድን ፍቅር ነው መስፈርቱ..😍
Sep 18, 2024