#health
ሰላም ሰዎች አይኔን ጨረር በጣም እያስቸገረኝ ነው ስልኬን እንኳን መጠቀም አልቻልኩም አሪፍ የአይን ህክምና የት ላገኝ እችላለው አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁ ንገሩኝ አመሰግናለው
Sep 17, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች አይኔን ጨረር በጣም እያስቸገረኝ ነው ስልኬን እንኳን መጠቀም አልቻልኩም አሪፍ የአይን ህክምና የት ላገኝ እችላለው አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁ ንገሩኝ አመሰግናለው
Sep 17, 2024ብሩህ ቪዥን የአይን ህክምና ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ ላይ
Sep 18, 2024እሺ አመሰግናለው
Sep 18, 2024Biruh vision, gurid shola, athletics building, there are many eye specialists i think dr menen is nice
Sep 18, 2024እሺ አመሰግናለሁ
Sep 18, 2024