Elsabete66
#education
አስቸኩዋይ🙏 ከአዲስ አበባ ወደ ክፍላገር ለኑሮ ልሄድ ነው ወደ ጂማ እና ትምህርቴን እንዴት ነው ማዘዋወር ምችለው ?private college ነው ምማረው jimma university በextension ይቀበለኛል? ወይም ሌሎች የግል college አሉ computer science እሚያስተምሩ? Process እንዴት ነው?
Sep 17, 20240 engagements

Sep 17, 2024