#business
ሰላም እንዴት ናችው ወንድሜ ጥሩ ድምፅ አለው መዝፈን ይፈልጋል ግጥም እና ዜማ አለው አንድ 4 አመት ሞከረ በራሱ ለመስራት በቃ አልተሳካለትም በገንዘብ ምክንያት እኔም ያለውን ጉጉቱን ተመልክቼ ገንዘብ ከ micro ልበደርለት ነው እንዴት ነው እስኪ ሙዚቃ ውስጥ ያላቹ ሰዎች አካሄዱን ንገሩኝ ጥሩ ሚባል studio ማነው video ለመስራት ቁጥርም ካላቸው ምን አህል ብር ይፈልጋል ከዛስ ብር እንዴት ነው ሚገኝበት አከፋሉ ያለውን ነገር ንገሩኝ
Sep 16, 20241 engagements